ቪክቶሪያ ቪርሲንግ እባላለሁ፣ ከስደተኛ ቤተሰቦች ተወልጄ ያደኩት በቨርጂኒያ ክፍለ ግዛት 8ኛ ዲስትሪክት አካባቢ ነው። ለአሜሪካ ኮንግረስ ምክርቤት ምርጫ

ቪክቶሪያ ቪርሲንግ እባላለሁ፣ ከስደተኛ ቤተሰቦች ተወልጄ ያደኩት በቨርጂኒያ ክፍለ ግዛት 8ኛ ዲስትሪክት አካባቢ ነው። ለአሜሪካ ኮንግረስ ምክርቤት ምርጫቪክቶሪያ ቪርሲንግ እባላለሁ፣ ከስደተኛ ቤተሰቦች ተወልጄ ያደኩት በቨርጂኒያ ክፍለ ግዛት 8ኛ ዲስትሪክት አካባቢ ነው። ለአሜሪካ የኮንግረስ ምክር ቤት የኢትዮዽያውያን እና የኤርትራውያን ድምፅ ለመሆን እዚሁ 8ኛ ዲስትሪክት የምርጫ ጣቢያ ውስጥ እወዳደራለሁ። ይምረጡኝ! ለጥያቄዎቻችሁ ትክክለኛ መፍትሔ ለመፈለግ፣ እናንተን በቅንነትና በትጋት ለማገልገል ዝግጁ ነኝ። ለቨርጂኒያ ክፍለ ግዛት 8ኛ ዲስትሪክት ለኮንግረስ ምክር ቤት ይምረጡኝ!
– የመሳሪያ ቁጥጥር መኖርን
– ዝቅተኛው የስራ ክፍያ በሰዓት ወደ 18 ደላር ከፍ ማለትን
– የኑሮ ውድነትን ለመቀነስና ለማረጋጋት መፍትሔ መፈለግን
– ተማሪዎች 50ሺህ ደላር የትምህርት እዳ እንዲሰረዝላቸው ማድረግን
– የጤና መድህን ሽፉን በጥራትና በቅናሽ ለሁሉም ዜጎች በፍትህ ማዳረስን
– የራሳቸው ቤት የሌላቸው ዜጎች የተሻለና ዝቅተኛ የቤት ኪራይ እንዲያገኙ ማስቻልን ቪክቶሪያ ትደግፋለች የቨርጂኒያ ክፍለ ግዛት፣ 8ኛ ዲስትሪክት አካባቢን፣ ለኗሪዎቿ ምቹና የተሻለች ለማድረግ ተግቼ ለመስራት እና እናንተን በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ ስለሆንኩ ይምረጡኝ!
ሰንሰለት ድራማ – Senselet Drama