Betoch: ሰበር ዜና ከአሜን!!!!

Betoch: ሰበር ዜና ከአሜን!!!! ሊንኩን ይጫኑ እና ቀጥታ ተከታታይ የቴሌቭዥን ፊልም የሚለው ጋር ይሂዱ ከዛ “ቤቶች” የሚለውን ይጫኑ እና ዝቅ ብለው Vote የሚለውን ይጫናሉ። አበቃ መረጡን ማለት ነው። ከመረጡን በሀላ አደራ እንደመረጡ ይንገሩን።በተለይ በስርዎ 10 ሰው እንዲመርጥ ካረጉ ሳይነግሩን እንዳይቀሩ። እናመሰግናለን
Betoch Drama ቤቶች ድራማ – Ethiopian Comedy Drama Betoch online.