የእግር እሳት ድራማ ክፍል 26 /የመጀመሪዉ መጨረሻ/ EBSTV Yegir Esat Part 26

የእግር እሳት ድራማ ክፍል 26 /የመጀመሪዉ መጨረሻ/ EBSTV Yegir Esat Part 26በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ እና ተወዳጁ ተከታታይ ድራማ የእግር እሳት ምዕራፍ 3 ክፍል 26 ከዛሬ ረቡዕ ምሽት 3 ሰዓት ዘወትር የሚቀርብ መሆኑን እና ያለማቋረጥ እስከመጨረሻዉ ክፍል 39 ድረስ በየሳምንቱ የሚቀርብ መሆኑን እንገልፃለን
#YegirEsat
#EBSDrama
#EBSTV
የእግር እሳት ድራማ – Yegir Esat Drama