Betoch | የእኔ አባት…….በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል ቤቶች ! በዓሉን በማስመልከት ለአባትዎ የእንኳን አደራሳችሁ መልዕክቶቻችሁን በቤቶች #የYUOTUBE ቻናል ላይ በቪድዮ ማስተላለፍ ለምትፈልጉ ራሳችሁን በእጅ ስልኮቻችሁ በመቅተፅ #በTelegram ቻናላችን/+251 912 010734/ በመላክ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን፡፡ ቤቶች !!!
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ!
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
Betoch Drama ቤቶች ድራማ – Ethiopian Comedy Drama Betoch online.