Senselet Starts June 17- ሰንሰለት ድራማ ሰኔ 10 (June 17) ቀን በ ኢቢኤስ ቲቪ ይጀምራል

Senselet Starts June 17- ሰንሰለት ድራማ ሰኔ 10 (June 17) ቀን በ ኢቢኤስ ቲቪ ይጀምራልሰንሰለት ድራማ ሰኔ 10 (June 17) ቀን በ ኢቢኤስ ቲቪ ይጀምራል
ድርሰት ተመስገን አፈወርቅ
አዘጋጆች፡ ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
በሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
የመጀመርያው ተከታታይ የቲቪ ፊልም ከ አሜሪካ – እነሆ ቅዳሜ June 17 ቀን ይጀምራል፡፡
The long-awaited TV series Film – Senselet starts June 17 on EBS TV. Stay tuned.
ሰንሰለት ድራማ – Senselet Drama